በደቡብ ሱዳን የሰላ ማስከበር ግዳጃቸውን የፈጸሙ የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በአየር ማረፊያ ውስጥ ረብሻ ፈጠሩ | ጥገኝነት ይሰጠን እያሉ ነው | ሁለት የሻለቃ ማዕረግ ያላቸው የትግራይ ተወላጅ የሰራዊቱ አባላት ከዱ

በደቡብ ሱዳን በሰላም ማስከበር ግዳጅ ላይ የነበሩ እና ግዳጃቸውን ጨርሰው ለመመለስ በጁባ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ላይ የነበሩ የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ረብሻ መፍጠራቸውና አንዳንዶቹም ጉዳት እንደደረሰባቸው የዘ-ሐበሻ የመከላከያ ምንጭ አስታወቁ። ምንጩ ለዘ-ሐበሻ እንደገለጹት “የዛሬው ጉዞ ዋና አላማ ግዳጃቸውን የጨረሱት የ12ኛ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ ወደ ሃገር ቤት የሚመለሱበት እና … Continue reading በደቡብ ሱዳን የሰላ ማስከበር ግዳጃቸውን የፈጸሙ የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በአየር ማረፊያ ውስጥ ረብሻ ፈጠሩ | ጥገኝነት ይሰጠን እያሉ ነው | ሁለት የሻለቃ ማዕረግ ያላቸው የትግራይ ተወላጅ የሰራዊቱ አባላት ከዱ